እንኳን ወደ ሄሎ የት (6229) በደህና መጡ፡፡ ወደ ሄሎ የት በመደወል፡ የጠፋቦትን ዘመድ/ጓደኛ ማስመዝገብ ፡፡ በተለያየ ምክንያት (ባለ መግባባት፣ በትምህርት፣ በጤና፣ ከሀገር በመውጣት) ከዘመድ ወዳጆት ጋር ተለያይተው ከሆነ ወደ ጥሪ ማዕላችን (6229) በመደወል ወዳጆትን/ዘመዶትን ያስመዝግቡ፡፡ እኛ በዳታ ቤዛችን ውስጥ በፈላጊነት ተመዝግቦ ከሆነ፣ እንዲሁም በተለያየ የማፈላለጊያ ዘዴ (በ ሶሻል […]